31.1.15

ነጭ በነጭ መኝታ ክፍል


Image credits: lextravagance

ነጭ በነጭ ሲሆን  ኮሽ የለ.... ዝምታና ጸጥታ ብቻ የነገስ ይመስለን ይሆን?
 ግን እኮ ለተመለከተው ነጭ ቀለም የሁሉም አይነት ቀለም ድብልቅ ውጤት ነውና ። 
ድምጽ ከፍ ያለ ነው። በጫጫታ ውስጥ ጸጥታ በውካታው ውስጥ ዝምታን ይስጠናልና 
አንዳንዴ የቤቶቻችን ክፍሎች ነጭ በነጭ ማልበስን እንዳፈር።

በረከት


No comments:

Post a Comment