1.1.15

2015


አዲሱ አመት በሎሚ ጭማቂ ከማር ከእንጆሪና ከጥብስ ቅጠል ጋር....ተቀበልኩት። 

Welcoming 2015 with lemon juice, honey and raspberries and garnish with rosemary sprigs.... hemmmm  goodbye 2014. New Year is God’s way of letting you know 
that there is still a chance for you to change for the better.
May this new year... bring new light and new hope.
Have a blessed and prosperous New Year!

Bereket

እግዚአብሔር አዲስ ዘመን የሚስጠን ያልጨረስነውን ኃጢአት እንድንጨርስ ሳይሆን መልካም እንድንሆን ሌላ እድል እየስጠን ነው። 
ይህ አዲስ አመት... አዲስ ብርሀንና  አዲስ ተስፋን ይስጣችሁ።
ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ

በረከት

IMAGE CREDITS: pinterest.com