23.7.14

ብርቱካን ቀለም


ብርቱካን በልቼ ሎሚ ሎሚ አገሳኝ፡ 
አንቺ እንደምን አለሽ እኔስ ልቤን ነሳኝ
ብርቱካኔ....
አዲስ አንባቢያን እጅጉን እንደምን አላችሁ?
A big hello and warm welcome to all new readers.

To my  followers...Thank you for following my blog and for taking the moment to check out my page.
 ተከታዮቼ ስለጎበኛችሁኝ አመስግናለሁ 
ቀኖቻችሁ ይባረኩ እናንተም ተባረኩ።

በረከት

No comments:

Post a Comment