18.7.14

ቀይ ቀለም


Barn outdoor room 530x706 Warm, Rich Color Tones Room Decorations
INTERIOR DESIGN IMAGE CREDITS: Vogue Living and comfortablehomedesign.com anordinarywoman and pinterest.com


ብዙ አይነት የቀይ ቀለሞች አሉ። ለምሳሌ ፈልጌ ያገኘዋቸው የቀይ ቀለሞች ስም...
ጃኖ ቀይ፥ ፍም ቀይ፥ ጽጌረዳማ፥ ቀጋ ቀይ፥ አዋዜ ቀይ፥ የቀይ ወይን ጠጅ እና ቀይስራማ።
ለመሆኑ የቀለሞች ስም በአማርኛ አሉን? ስንቶቹን በስም እናውቃችዋለን? ወይስ ፈዛዛ ደማቅማ እያልን ነው የምንጠራው?


በረከት

No comments:

Post a Comment