14.7.14

ጀርመን የዓለም ዋንጫን ለአራተኛ ጊዜ ወሰደች
ኮከብ ተጨዋቾች የተባሉትን ማራዶና ዚዳንና ፔሌ የደረሱበትን ክብር ያገኛል ተብሎ የተገመተው ሜሲ (Lionel Messi) በዚህ ጫዋታ ባይሳካለትም በራሺያ ላይ በሚደረገው 2018 የዓለም ዋንጫ ሌላ እድል opportunity ያገኝል ተብሎ ይገመታል። እሱንም እኛንም ለዚያ ያደርሰን ዘንድ የከርሞ ስው ይበለን።

እነዚህን ፎቶግራፎች ያነሳሁት ጨዋታውን በቲቪ ያስተላልፍ ከነበረው ከ channel 7 ABC ነው።
I took photo from ABC News channel 7
በረከት


No comments:

Post a Comment