22.5.14

“Night” መጽሐፍ በሲዲ


ስለ ሂትለር ጭካኔ ያልስማ ፉጡር ያለ አይመስለኝም።  ከ German concentration ካንፕ ያመለጠውን 
 Elie Wiesel የጻፈውን እውነተኛ ታሪክ  Night” የሚለውን መጽሐፍ በሲዲ ስማሁት። ውስጡ አራት ሲዲ ብቻ ነበርና ስእሌን እየሳልኩ ቶሎ ብዬ ስማሁና ጨረስኩ። አዎን ጭካኔ በምን ይለካል ያስብላል።  ዛሬ ተከታዩን “Dawn” ከዚያ በሃላ ደግሞ “Day” የሚለውን እስከምስማ ድረስ ጓጉቻለሁ።


Night” የመጽሐፍ መጀመሪያ ምዕራፍ ላይ ተራኪው…. ከጭካኔው በፊት ስለነበረው ማስጠንቀቂያ እንዲህ ያላል።  

…Day after day night after night he want from one Jews house to the next, telling his story…

He spoke only what he has seen but people not only refuse to believe his tells, they refuse to listen, some even insinuated he only wants their pity. He image things, others flatly said that he got mad…
He wiped and pleaded...listen to me that is only what I asked for you. No money, no pity, listen to me. He kept shouting in synagogue between prayers in desk and in evening prayers…
Even I didn’t believe him…once I asked him the question. Why do you want people to believe you so much? In your place I will not care whether they believe me or not….
He said…. he was saved miraculously, he succeed in coming back to warn, when there is time but no one listen to him…

ጆሮ ያለው ይስማ እንደሚባለው። እንኳን ከጭካኔ በፊት ሀጢያት ከመስራት በፊት ማስጠንቀቂያ እንዳለ አለ ኦሪት ዘፍጥረት 4፥7 እናነባለን።  
“መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በደጅ ታደባለች፤ ፈቃድዋም ወደ አንተ ነው፥”  
ታዲያ ስንቶቻችን ስንቱን ቀይ መብራት ጥስናል? ስንቱን ቁም የሚለውን ምልክት በዋዛ አልፈናል?
ምናልባት አንዱ ተው ስማኝ  እያለ ሰለእኛነታችን ስለወገናችን ስለትውልዳችን ሰለሀገራችን ስለሀይማኖታችን እየጮኸ ይሆናል። ጆሮ ያለው ይስማ እንደሚባለው እየስማን ነው? ሌላው ቀርቶ ውስጣችን ለራሳችን ትጮኸለች እኮ። እየስማናት ነው?
አንዳንዶች እኛ እንድንስማ ብቻ በተአምር ይተርፋሉ...

ለማንበብ ወይም ለመስማት ለምትፈልጉ ሁሉ  መጽሐፉ መልኩ ይህንን ይመስላል 
  

የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ብሏል ጠቢቡ። እንስማ!

በረከት 

20.5.14

15.5.14

የህይወት ውኃ


ትናንትና እና ዛሬ ሙቀቱ ቃጠሎ ነው። 
በዚህ ልብላቤ ግዜ ስውነታችንን ከሙቀት በመጋለት ከሚመጣ ህመም (heatstroke) ለመከላከል ከውኃ
ቀጥሎ ጨውና ሚንራል መተካት ያስፈልገዋል። ስለዚህም በእንደዚህ አይነት ወቅትወይም ግዜ ሙቀት ሙቀት ሆኖ ዘጠና ቤቶችን አልፎ ሲያስቆጥርስውነታችን የራሱን ውኃ
(body fluid) እንዳይቀንስ፥ ቡና አልኮልና ስኳር የበዛባቸውን መጠጥ እንዳንጠጣ ብዙ የህክምናና የጤና ተቃውማት ያስጠነቅቃሉ። እኔም የዛሬዋን ሙቀት ልብልብ ስታደርገኝ 
ሙቀት ሳይኖር አየሩም ሳይለወጥ... ዙሪአቸውና ውስጣቸው ያቃጠላቸው፥ ህይወት ህይወት ኖራ ሳለ... ስሟ ተለውጦባቸው... ህይወት የመንፈስ ጭንቀት፥ ህይወት የነፍሰ ቃጠሎ የሆነችባቸውን እስብኳቸው።
ይረኩና ይቀዘቅዙ ዘንድ የህይወትን ውኃ ይጠጡ ዘንድ በጸሎታችን እናስባቸው።

 ኢየሱስ መልሶ፥ለሴቲቱ እንዲህ አላትእኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ  ዮሐንስ 4 14  


1.5.14

ባህርና አሽዋ Sea and SandI made the sand a boundary for the sea,
an everlasting barrier it cannot cross.
The waves may roll, but they cannot prevail;
they may roar, but they cannot cross it....Jer 5 -22

እንዳያልፍ አሸዋን በዘላለም ትእዛዝ ለባሕር ዳርቻ አድርጌአለሁ፤
ሞገዱም ቢናወጥ አያሸንፍም፥ ቢጮኽም አያልፍበትም....ኤር 5-22 declares the LORD...Jeremiah 5
 Please read it here:http://www.biblegateway.com/passage/?search=Jeremiah+5
ይላል እግዚአብሔር...ትንቢተ ኤርምያስ 5 
እባክዎን እዚህ ያንብቡhttp://www.wordproject.org/bibles/am/24/5.htm#0