6.3.14

የጾም ሳንዱች Veggie Sandwich


የሽንብራ ድልህ ሳንዱች (Hummus)

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች:

1 (10-ounce) ሙልሙል ዳቦ (baguette)
የሽንብራ ድልህ (Hummus)  ( እቤት የተሰራ...አስራሩን http://bereketdecor.blogspot.com/2014/03/hummus.html
ይመልከቱ ወይም የተገዛ
በመጥበሻ ላይ ለብ ለብ ያለ ኬል (kale) የጎመን አይነት
የአንድ የሻይ ማንኪያ ሎሚ ጭማቂ   
1 አቨካዶ፥ በትናናንሹ የተቆራረጠ
1 ቲማትም፥ በቁም የተቆራረጠ 
በስሱ በቁም የተቆራረጠ ቀይ ሽንኩርት
ጨውና ቁንዶ በርበሬ ለቃና ያህል

አዘገጃጀት
በመጥበሻ ላይ ትንሽ ዘይት ጠብ አድርጎ ኬሉን (kale፥የጎመን አይነት) ለሁለት ደቂቃ ያህል ለብ ለብ እንዳለ፥ በጎድጋዳ ሳህን ገልብጦ ትንሽ የሎሚ ጭማቂ ጠብ አድርጎ ማስቀመጥ።
ዳቦውን ለሁለት ቦታ ቆርጦ፥ ከማህል መስንጠቅ
የሽንብራ ልጥልጡን በዛ አድርጎ በሁለቱም የዳቦውን ጎን ላይ መቀባት
በዳቦው አንድ ጎን ላይ፥አቨካዶ፥በመጥበሻ ላይ ለብ ለብ ያለውን ኬል፥ ቲማትምና ሸንኩርት እያስተካከሉ መቆለል፥ ጨውና ቁንዶ በርበሬውን ለቃና ያህል ነስንሶ ዳቦውን በዳቦ መክደንና ለሁለት መቁረጥ።Hummus and Veggie Sandwich

Ingredients
1 (10-ounce) whole grain baguette, divided in half 
Hummus (homemade or store bought- recipe below)
Handful of Sautéed kale
1 large ripe avocado, pitted, peeled, sliced
1 vine-ripe tomatoes, sliced
thinly sliced red onion
Salt and freshly ground black pepper to taste

Preparation:
Heat olive oil in a large saucepan over medium-high heat. Add kale and toss to combine. Cook until kale is just tender and still bright green, about 2 minutes.  Season with salt and pepper to taste. Transfer to bowl. Squeeze fresh lemon juice over the top.

Slice open the baguette and divide into two 6 subs.
spread desired amount of hummus on both sides of bread.
Layer avocado, tomato, kale and red onion onto the bottom portion of the baguette; Season with salt and pepper... firmly place on the baguette top.
Slice each sandwich into 4 at a diagonal and serve.
ከበላህና ከጠገብህ በኃላ … አምላክህን እግዚአብሔርን አስብ። 
ኦሪት ዘዳግም 8:11

When you have eaten and you are full… then you shall bless the Lord
Deuteronomy 8:11


No comments:

Post a Comment