17.3.14

መጻጉዕ.. Sunday of St. Gregory Palamas

የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ታላላቅ የፈውሰ ተዓምራት የምናስታውስበት የዐቢይ ጾም አራተኛው ሳምንት ወይም እሑድ መጻጉዕ ተብሎ ይጠራል።
መጻጉዕ ማለት የታመመ በሽተኛ ማለት ነው።

Dirck Van Delen

በኢየሩሳሌም በር አጠገብ ቤተሳይዳ የምትባል የመጠመቂያ ቦታ ነበረች።…ብዙ በሽተኞች በመጠመቂያው ቦታ ተኝተው የውሃውን መናወጥ ይጠባበቁ ነበር።….በዚያ ቦታም ከታመመ ሰላሳ ስምንት ዓመት የሆነው አንድ ሰው ነበር።….ጌታችን ኢየሱስምተነስና አልጋህን ተሸክመህ ሂድአለው።…. ወዲያውኑ ያሰው ድኖ አልጋውን ተሸክሞ ሄደ።….

የዚህን የመጠመቂያ ቦታና የጌታን ድንቅ ስራ ብዙ ስዓሊያን በተለያየ መልኩ ስለውታል።

Giovanni Domenico , 1780


Pieter Aertsen 1507- 1575


Carl Heinrich Bloch, 1883 


Giovanni Domenico Tiepolo, 1759JEAN BERNARD RESTOUT, 1732-97


william-hogarth, 1736 

  
እግዚአብሔር በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል
መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል
እኔስ አቤቱ ማረኝ።       
መዝ.40 (41)፥3

The LORD will strengthen him upon the bed of languishing: thou wilt make all his bed in his sickness. 
Psalms 41:3

Bartolomé Esteban Murillo

Jesus said to him, “Get up, take up your bed, and walk.”John 5:8

"ተነስተህ አልጋህን ተሸክመህ ሂድ" ዮሐ.58

1 comment:

  1. ማህበረ ቅዱሳን እውነተኛና ሕጋዊ ማህበር ነው
    ማህበረ በቅዱሳን እውነተኛ የኦርቶዶክስ የቁርጥ ቀን አለኝታ ነው ሆዳሞች በበዙበት ሰአት በገጠር የተዘጉ ቤተክርስቲያናትን ያስከፈተ ጥምቀት ያላገኙ ወገኖቻችን ጥምቀት እንዲገኙ ሰፊ ስራ የሰራ አባቶች ካህናት ዳቆናት፣ሰባኪን የሃማኖት ዕውቀታቸው እንዲሰፋ ያስተማረ ቤተክነት መስራት ያለበትን ሥራ እና ኃላፊነት የተወጣ ምዕመኑ በአዳዲስ እና በአጭበርባሪ ትምህርቶች በመናፍቃንና በተረፈ አሪዮሳዊያን ተሀድሶ እንዳይወሰድ ጠንክሮ በጥበብ ዕየተዋጋ ያለ ድንቅ ማህበር ነው በተጨማሪም ከአባላቱ የሚሰበስበውን ገንዘብ ሙሉለሙሉ በስራ ላይ በማዋል ሪፖርት የሚቀርብ ገንዘቡ የዋለበትን ፕሮጀክት በተጨባጭ ማስረጅ እንዲሁም በአካል ማየት ለሚፈልግ በየገጠሩ በሚገኙ ገዳማትና ቤተክርስቲያናት የሚያሳ ነው ለአብነት ከአባላት በሰበሰበው ገንዘብ የአገልግሎት ማስፋፊያ ድንቅ ሕንፃ በ4ኪሎ ዋና ማዕከል ማስገንባቱ ለእውነጠኞችና ንፁህ ህሊና ላላቸው አካላት ማህበሩ ልማታዊና እየንዳንዱ የአባላት መዋጮ በስራ ላይ እንደሚውል ተጨባጭ ማስረጃ ነው እንደሌሎቹ ሌቦች ማህበራትና አጉራዘለል ሰባኪያን ለግል መኖሪቤት መስሪያና መኪና መግዣ አልዋለም ይህም ማህበሩ ምን ህል እውነተኛ እንደሆነ ያስታውቃል ነገርግን " ደጀ ብርሃንና አባ ሰላማ " የሚባሉት የተሀድሶ ማህበራት ማህበሩን ከመንግስት ጋር ለማጣላት የማይቆፍሩት ጉድጓድ የለም ነገርግን አልተሳካላቸውም ነገም አይሳካላቸውም ምክንያቱም የማህበሩ ጠባቂ እውነተኛው የአለም ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ በኢንተርኔት እውነት እንናገራልን ቢሉም የእንረሱ ቡድን የሆነው መኪና እያማረጠ አለሙን የሚቀጨው ለአገልግሎት እስከ 16 ሺ ብርና ምቾት ያለው ማረፊያ በቅድሚያ ይዘጋጅልኝ እያለ የምንፍቅና ትምህርትን በፕሮስታንታዊ ቅኝት የሚነዛውና በሚሊኒየም አዳራሽ የእግዚያቤርን ቃል እንደ ሸቀጥ የቸበቸበውን ገንዘቡንም የት እንደገባ ሪፖርት ቤተክርስቲያን ጠይቃ አስካሁን ድረስ ምላሽ ያልሰጠውን ኪራይ ሰብሳቢ የሆነውን የበጋሻውን ቡድንን ለምን ብሩ የት ገባ ብሎ መጠየቅ ተሳነ የማህበረቅዱሳንማ ሂዳሞችንና መናፍቃንን የሚሸበር ህንፃ ለቀጣይ የተጠናከረ አገልግሎት አስገንበቶ የሚዳሰስ የሚጨበጥ ማስረጃ አቅርቧል፡፡

    ReplyDelete