6.11.13

የዱባ ዳቦ... pumpkin breadአስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች

1¾ ስኒ የስንዴ ዱቄት
¼ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር baking powder  
1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ baking soda  
¼ የሻይ ማንኪያ ጨው  
½ የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ቀረፋ cinnamon  
¼  የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ቅርንፉድ cloves  
¼  የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ነትማግ  (የለውዝ አይነት፥nutmeg )
½ ስኒ የገበታ ቅቤ፥ ያልቀዘቀዘ
½ ስኒ ሰኳር
½  የሻይ ማንኪያ ቫኔላ (vanilla extract)
 1/3 ስኒ የኮኮናት ወተት ወይም የምርጫዎትን አይነት
2 እንቁላል፥የተመታ
1 ስኒ የዱባ ልጥልጥ  
½ ስኒ የሚወዱት አይነት ለውዝ ( pecans, almonds, walnuts or… )

አዘገጃጀት

ምድጃውን 350ºF ላይ *ያሙቁት (Preheat oven to 350ºF = 176°C)
*350ºF ላይ ለመድረስ የመጋገርያው ምድጃ ቀደም ብሎ መሞቅ አለበት

  9x5x3" inch መጋገሪያውን በቅቤ ወይም በዘይት ውስጡን መቀባት።
የስንዴ ዱቄት፥ ቤኪንግ ፓውደር፥ ቤኪንግ ሶዳ፥ ጨው፥ ቀረፋ፥ ቅርንፉድና ነትማጉን አንድላይ በጎድጓዳ ላይ መንፋት።
በሌላ ከፍ ባለ ጎድጓዳ እቃ ላይ ደግሞ ለስለስ ያለውን የገበታ ቅቤ፥ ስኳር፥ ቫኔላና፥ ወተት በመጀመርያ በደንብ ማደባለቅና የተመታውን እንቁላልና የዱባ ልጥልጥ ማደባለቅ። ድብልቁ ድቄት.. እርጥብ ድብልቁ ጋር ቀስ እያሉ መጨመርና *ማደባለቅ፥ እያደባለቁ ሳለ ለውዙን መጨመር። 
*ማደባለቅ ማሽት አይደለማና እንዳያሹት።
በቅቤ የተቀባው መጋገርያ ላይ መገልበጥ።
ለአንድ ሰአት ማብስል።

Ingredients:

1 ¾ cups whole wheat pastry flour

¼ teaspoon baking powder
1 teaspoon baking soda
¼ teaspoon salt
½ teaspoon cinnamon
¼ teaspoon ground cloves
¼ teaspoon ground nutmeg
½ cup unsalted butter, at room temperature
½ cup sugar
½ teaspoon vanilla extract
1 cup pumpkin purée or canned pumpkin (NOT pumpkin pie filling)
1/3 cup coconut milk
2 eggs, lightly beaten
½ cup your favorite chopped nuts (pecans, almonds, walnuts or… )

 
Directions

Preheat oven to 350ºF.
Grease and lightly flour a 9x5x3" loaf pan.
Sift together all the dry ingredients. Set aside.
In a separate bowl mix the butter, honey, milk and vanilla. Add the eggs, one at a time, and then add the pumpkin. Then combine with the dry ingredients, but do not mix too thoroughly. Stir in the nuts.
Pour into a well-buttered 9x5x3 inch loaf pan.
Bake for 1 hour or until a toothpick inserted comes out clean. Remove bread from the pan and let it fully cool on a wire rack.


Thank you SO much for stopping by and for all the kind comments you leave for me with heart-warming words.

 All the best,

Bereket

1 comment: