9.10.13

የስእል እንቆቅልሽ

ዛሬ ለብዙ ወራቶች ያላየነው ዝናብ ሊያረስርሰን ብቅ አለ። እኔም የቡት ጫማዬን አድርጌ ወጣ አልኩ…  የሚያስገርም ስዓላዊ ፎቶ ትቶልኝ ሄደ። 
የመጀመርያው ስዓሊ ማን ነው? ብሎ ያስጠይቃል እስቲ በማስተዋል ይመልከቱት... የሚገርመው ነገር፥ ይህንን ፎቶ ሳነሳ የጨመርኩት ወይም የቀነስኩት ነገር የለም... እንዳገኘሁት ያነሳሁት ነው።

  ሁለቱን የስእል እንቆቅሎሽ እርስዎ ይፍቱት። ምን ይመስላል?

በረከት

2 comments: