14.10.13

ቀን የሰጠው ቅል


አሞራና ቅል ተጋቡ አሉ ፥ ከዚያ፥ ቅሉም ተሰበር አሞራዎም በረረ”

“ቀን የሰጠው ቅል ድንጊያ ይሰብራል”

 “ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል”

ለቅል የተሰጠው አባባል ይሄን ቢመስልም...እንኻን ሰለ ቁንጅናውን ምን ተባለ?  

 አዚህ አገር የበልግ ወቅት ከገባ፥ ወር ሊሞላው ምንም አልቀረም። ታዲያ በልግ ሲገባ ቅጠላቅጠሉ ሞቅ ባለ ቀለማት ሲለወጡ ፥ የክረምት ወራት አትክልቶችና ፍራፍሬዎች ብቅ ብቅ ይላሉ።
በተለይማ የጥቅምት ወራት የአጨዳ፥ አትክልቶችና የፍራፍሬዎች መስብሰቢያ ወቅት ሰለሆነ የተለያዩ የተፈጥሮ ውበቶችን፥  በተለይም የ Cucurbita  ር የሆነውን ዱባ (Pumpkin)፥ 
የክረምት ኻሽ (Winter squash)፥ ቅል (Gourd) እንመለከታለን።

ታዲያ እንደሀገራችን ምሳሌ ሳይሆን እንደቅል አድናቂ  “ቀን የሰጠው ቅል ይዋባል ” እንበልና የተዋበውን ቅል እንመልከት።እኛም በፍቅር የተዋብን እንሁን።

 IMAGE CREDITS Thecraftyhostess.com፥ iondecorating.com ፥ gourdsgourdsgourds.com.welburngourdfarm.com፥ 
seejaneparty.blogspot.com novica.com (Mate Gourd Christmas Ornaments)Gourdsgourdsgourds.com፥gourdshop.com


Warm regards to you all, dear readers.

Bereket

No comments:

Post a Comment