1.5.13

ቅዱስ ሳምንት ፡Holy Week: ዕለተ ረቡዕ

የእኛ፡የእነሱ፡የእኔ
ዕለተ ረቡዕ: የሕማማት ሥስተኛው ቀን፥ የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጸሐፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንደሚችሉ ምክር የጀመሩበት ቀን ነው። በዚህች ቀንም ጌታችን በስምዖን ዘለምጽ ቤት ሳለ አንዲት የተጸጸተች ሴት በፍፅፆም አምልኮ ሽቱ ቀባችው። እኛም በንሰሐ አምልኮ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስን ውለታና ፍቅር እያሰብን፥ 
አምላካችን የምንማጸንበት፤ ደጅ የምንጠናበት፤ቀን ይሁንልን።
አሜን
No comments:

Post a Comment